የእሁድ ጥያቄ ጨዋታ 1

ጨዋታዎች

በየሳምንቱ እሁድ እሁድ አዝናኝ አእምሮን የሚፈትኑ የጥያቄ ጨዋታዎችን ለአንባቢዎቻችን አቅርበን መልሱን በቀጣዩ ሳምንት እናደርሳለን። በአስተያየት መስጫው መልሱን በመሞከር እንዲሳተፉ እየጋበዝን ለዚህ ሳምንት ወደተዘጋጁ ሁለት ጥያቄዎች እንሂድ።

1. አንድ ቤት ውስጥ የተዘጉ ሶስት በሮች አሉ። ከሶስቱ ውስጥ አንደኛው ጀርባ የተዘጋጀ ሽልማት ተቀምጧል። እናም ደስ ያሎትን በር ከፍተው እድሎን እንዲሞክሩ ተጋብዘው አንድ በር መረጡ እንበል። ነገር ግን በሩን ከመክፈትዎ በፊት ሽልማቱ የትኛው በር ውስጥ እንዳለ የሚያውቅ አጫዋች ይመጣና እርሶ ካልመረጡት በሮች አንዱን ከፍቶ ሽልማቱ እሱ የከፈተው በር ውስጥ እንደሌለ ያሳዮታል። ከዛም ከፈለጉ እርሶ መጀመሪያ ከመረጡት እና እርሱ ከከፈተው በር ውጪ ወዳለው ሶስተኛ በር የመቀየር እድል ይሰጥዎታል። በሩን ይቀይራሉ ወይስ መጀመሪያ በመረጡት ይጸናሉ?

በሮች

2. እነዚህን አምስት ቅርጾች ገጣጥመው አራት ማዕዘን መስራት ይችላሉ? በወረቀት ቆራርጠው ይሞክሩት እና ካገኙት አስተያየት መስጫው ላይ የቅርጾቹ ቀስቶች እንዴት እንደሚያመለክቱ ይጻፉ።

ጨዋታ

Advertisements

3 Comments

  1. Pingback: የእሁድ ጥያቄ ጨዋታ 2 – ካለፈው ሳምንት ጥያቄ መልሶች ጋር | AradaOnline - አራዳ

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s