የአመቱ ምርጥ የስነ ህንጻ ስራዎች ተመረጡ

This slideshow requires JavaScript.

አመታዊው የስነ ህንጻ ስራዎች ውድድር አርኪቲዘር ኤ+ የዚህ አመት አሸናፊዎችን ይፋ አደረገ። ከ100 አገራት የሚቀርቡ የስነ ህንጻ ስራዎችን በ60 የተለያዩ ዘርፎች አወዳድሮ የሚሸልመው የአርኪቲዘር ኤ+ ውድድር የሚካሄደው በሁለት ዙሮች ነው። በመጀመሪያው ዙር ውድድር የሚቀርቡትን ሰራዎች በሙሉ ከስነ ህንዳ፣ ምህንድስና፣ ፋሽን፣ ቴክኖሎጂ፣ መኖሪያ ቤት ግንባታ፣ ንድፍ፣ ማስታወቂያ እና ሌሎች ሙያ ዘርፎች የተወጣጡ ከ300 በላይ ዳኞች ይመዘናሉ። ከዛም በያንዳንዱ ዘርፍ የተመረጡ አምስት አምስት ስራዎች ለህዝብ ይፋ ይደረጉ እና በኢንተርኔት አማካኝነት ድምጽ ተሰብስቦ አሸናፊው ይመረጣል። በዚህ አመቱ ውድድር ላይ ከ400ሺ በላይ ሰው ድምጹን የሰጠ ሲሆን  የህዝብ ድምጽ አሸናፊዎች እና የዳኞቹ አሸናፊዎች ተለይተው ሽልማታቸውን ይቀበላሉ። ሙሉ አሸናፊዎችን እና ለሁለተኛው ዙር ውድድር የቀረቡትን ስራዎች ለማየት እዚህ ይጫኑ

Advertisements

1 Comment

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s